1
/
of
1
Dereje Habtewold's book
አብይ እና እኔ
አብይ እና እኔ
Regular price
€25,00 EUR
Regular price
Sale price
€25,00 EUR
Taxes included.
Quantity
Couldn't load pickup availability
ፈራጆቹ አንባብያን ስለኾናችሁ በመግቢያው ላይ ብዙ ማለት
አልፈለኩም ።
በአጭሩ ይህች የመጀመሪያ መጽሐፌ በአራት ክፍሎች
የተከፈለች ናት። የመጀመሪያው ክፍል፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር
አብይ እና ከመንግስታቸው ጋር ከመጀመሪያው እስከ
መጨረሻው ያለኝን ግንኙነት በአጭሩ የዳሰስኩበት ሲሆን፤
ሁለተኛው ክፍል ደግሞ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ “ፈጽሞ
መረሳት የለባቸውም” ያልኳቸውን የምርጫ 97 የተወሰኑ
ክስተቶችን- የዐይን ምስክር ኾኔ የተረኩበት ክፍል ነው። እሱን
እንደጨረሳችሁ፤ ልክ እንደ ሻይ ዕረፍት- ዘና ወደሚያደርጋችሁና
አዝናኝ የስደት ገጠመኞች በአጭሩ ወደተሰነዱበት ክፍል ሦስት
ትደርሳላችሁ። የመጨረሻውና አራተኛ ክፍል፤ በተለያዩ ጊዜ
የከተብኳቸውን ግጥሞች የያዘ ነው ።
ዘና ብላችሁ ያለመሰልቸት እንድታነቡት በሚል ነው
“በማህበራዊ ምግብ” መልክ ያቀረብኩላችሁ። እንደምትወዷት
እርግጠኛ ነኝ።
መልካም ንባብ ::
Share
